የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው ማሳሰቢያ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ብቻ መማር እንዳለባቸው ጠቅሷል።
በፋዊየፌስቡክገፁባወጣውማሳሰቢያው“ማንኛውም ተማሪ ከተመደበበት ዩኒቨርስቲ ወደሌላ ዩኒቨርስቲ መቀያየር እንደማይቻል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያስታውቃል።” ሲል ጠቅሷል።
ተማሪዎችም የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ለማወቅ
http://twelve.neaea.gov.et/Home/Placement… የሚለውን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ ተብሏል።
No comments:
Post a Comment