Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ

Tuesday, 1 October 2019

Addis Jazz Festival 2019

Image may contain: 5 people, people smiling       
አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል በሰላም ሳውንድስ አዘጋጅነት ዝነኛ እና አንጋፎቹን የኢትዮጵያ አርቲስቶች አለማየሁ እሸቴ እና ሀይሉ መርጊያን ይዞ ቀርቦላችዋል። በተጨማሪም ሳሙኤል ይርጋ፣ክብሮም ብርሃኔ እና ቃየን ላብን ይዘን መጥተናል።
ቦታ - ትግላችን ሀውልት ጥቁር አንበሳ ከፖስታ ቤት ፊትለፊት

No comments:

Biruh Media

በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና

Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና ላይ በቀን 1/9/2016 ዓ.ሞ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝና ከባድ ብ ምክንያት በበልግ ስብልና ሌሎች ንብረ...