Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ

Friday, 18 October 2019

Up Date News


Image may contain: text
በጉጉት የሚጠበቀው 14ተኛው የአዲስ አበባ ዋንጫ የዘንድሮው ውድድር ከጥቅምት 22 - ህዳር 7 በአዲስ አበባ ስታዲየም በስምንት ክለቦች መካከል የሚደረግ ሲሆን ጨዋታውም የቲቪ እና ራዲዮ ቀጥታ ስርጭት ሽፍን ያገኘ ሲሆን አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ( ADDIS TV ) FM 96.3 የቀጥታ ስርጭቱን ለማካሄድ ስምምነት ላይ ተደርሱዋል ፡፡
በመጪው ሀሙስ በተጫዋቾች የስነምግባር ደምብ ላይ እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በሚገኚበት ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣልም ተብሏል ፡፡
ብቸኛው የሚዲያ አጋር የሆነው አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ (AMN ) አዲስ ቲቪ ሙሉ ጨዋታውን ዘመኑና በጠበቁ የስርጭት መሳሪያዎችና ካሜራዎች በመታገዝ ስርጭቱን እንደሚያሰራጭ ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል ፡፡
Addis TV HD
በEutlesat 8 WB @west Frequency 12688
Polarization V
Symbol rate 30000 ላይ በጥራት መከታተል ትችላላችሁ

No comments:

Biruh Media

በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና

Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና ላይ በቀን 1/9/2016 ዓ.ሞ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝና ከባድ ብ ምክንያት በበልግ ስብልና ሌሎች ንብረ...