Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ

Wednesday, 3 February 2021

የልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤት ግንባታ አስጀመሩ

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በዲቦራ ፋዉንዴሽን ማእከል የልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤት ግንባታ አስጀመሩ
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በዲቦራ ፋዉንዴሽን ለሚገነባዉ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤት ፕሮጀክት 19 ሚሊዩን ብር የመደበ ሲሆን የፕሮጀክቱ የገንዘብ ምንጭ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለትምህርት ቤቶች ግንባታ ከሰጡት የመደመር መጽሀፍ ሽያጭ ነዉ፡፡
 
 May be an image of ‎1 person and ‎text that says '‎The Foundation Stone For The First Lady Dibora High School Project Has Been Laid by H.E. Wro. Zinash Tayachew on Feb. 2/2021 ه የልዩፍላጎት ትምህርት ቤት ግንባታ -አስጀመሩ BIRUH MEDIA‎'‎‎

No comments:

Biruh Media

በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና

Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና ላይ በቀን 1/9/2016 ዓ.ሞ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝና ከባድ ብ ምክንያት በበልግ ስብልና ሌሎች ንብረ...