Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ

Saturday, 6 February 2021

ዋሻ የከበሩ ድንጋዮች እና አርት ኢግዚቢሽን ተከፈተ።

Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ -  ከዛሬ ጥር 29 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ለሁለት ቀናት መስቀል ፍላወር ዚግዛግ እና ስፖ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከፈተው ኢግቢሽን ላይ ሀያ አንድ ነጋዴዎች ተሳታፊዎች ናቸው። የሀገር ውስጥ ሸማቾችን ወደ ገበያው ለመሳብ አላማ ያደረገው ኢግዚቢሽን ላይ ስዕል፣የከበሩ ማዕድናት፣

 No description available.

 የባህል አልባሳት፣የቆዳ ውጤቶች ፣የሀገር ውስጥ ማር፣ስእሎች፣የግእዝ የሰአትና የቀን አቆጣጠር ያላቸው ሰአቶችና ቀለበቶች እንዲሁም የተለያዩ ጌጣጌጦች፣የስጦታ ካርዶች እና ሌሎችም ቀርበውበታል።

No comments:

Biruh Media

በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና

Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና ላይ በቀን 1/9/2016 ዓ.ሞ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝና ከባድ ብ ምክንያት በበልግ ስብልና ሌሎች ንብረ...