Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ

Friday, 26 July 2019

የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ የፍርድ ሂደት

ፌደራል ፖሊስ ቀጠሮ የጠየቀበትን ምክንያት እንዲያቀርብ ትናንት ለዛሬ ቀጠሮ የጠየቀዉ የፊደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ስምንተኛ ፍትሃብሔር ችሎት የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ         አካልን ነፃ የማዉጣት ክስ ዉድቅ አደረገ።
የጋዜጠኛዉ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ጉዳዩን ለበላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ እንደሚሉ                   አስታዉቀዋል።

No comments:

Biruh Media

በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና

Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና ላይ በቀን 1/9/2016 ዓ.ሞ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝና ከባድ ብ ምክንያት በበልግ ስብልና ሌሎች ንብረ...