Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ

Wednesday 23 October 2019

Ethiopia : የአዲስ አበባ አካባቢ እና የኦሮሚያ ከተሞች ዉሎ እንዲሁም የፌደራል ፓሊስ መግለጫ


via https://youtu.be/V3pu3fYdHUk

Ethiopia : የአዲስ አበባ አካባቢ እና የኦሮሚያ ከተሞች ዉሎ እንዲሁም የፌደራል ፓሊስ መግለጫ


via IFTTT

Ethiopia : የአዲስ አበባ መስተዳደር ህንፃ ዉሰጣዊ እድሳት በይፋ ተጀመረ


via https://youtu.be/cy_mYCUi0kw

Ethiopia : የአዲስ አበባ መስተዳደር ህንፃ ዉሰጣዊ እድሳት በይፋ ተጀመረ


via IFTTT

Ethiopia : የአዲስ አበባ መስተዳደር ህንፃ ዉሰጣዊ እድሳት በይፋ ተጀመረ


via https://youtu.be/4ql0eHZ0XAE

Ethiopia : እንደገና ያገረሸው የሶማሌ እና የአፋር ግጭት | Afar | Somali


via IFTTT

Ethiopia :


via https://youtu.be/NmnQoyUkx-M

Friday 18 October 2019

Ethiopia ፡ አሳሳቢው የራስ ተፈራያን ህይወት በኢትዮጵያ | Rastafarian life In Ethiopian...

Ethiopia :


via IFTTT

Ethiopia :


via https://youtu.be/yRj87g_iHAg

Up Date News


Image may contain: text
በጉጉት የሚጠበቀው 14ተኛው የአዲስ አበባ ዋንጫ የዘንድሮው ውድድር ከጥቅምት 22 - ህዳር 7 በአዲስ አበባ ስታዲየም በስምንት ክለቦች መካከል የሚደረግ ሲሆን ጨዋታውም የቲቪ እና ራዲዮ ቀጥታ ስርጭት ሽፍን ያገኘ ሲሆን አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ( ADDIS TV ) FM 96.3 የቀጥታ ስርጭቱን ለማካሄድ ስምምነት ላይ ተደርሱዋል ፡፡
በመጪው ሀሙስ በተጫዋቾች የስነምግባር ደምብ ላይ እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በሚገኚበት ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣልም ተብሏል ፡፡
ብቸኛው የሚዲያ አጋር የሆነው አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ (AMN ) አዲስ ቲቪ ሙሉ ጨዋታውን ዘመኑና በጠበቁ የስርጭት መሳሪያዎችና ካሜራዎች በመታገዝ ስርጭቱን እንደሚያሰራጭ ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል ፡፡
Addis TV HD
በEutlesat 8 WB @west Frequency 12688
Polarization V
Symbol rate 30000 ላይ በጥራት መከታተል ትችላላችሁ

Ethiopia : እሳትና ጭድ ሊዋሃዱ አይችሉም አነጋጋሪው የህወሀት መግለጫ | TPLF | EPRDF | ETHIOPIA


via IFTTT

Ethiopia : እሳትና ጭድ ሊዋሃዱ አይችሉም አነጋጋሪው የህወሀት መግለጫ | TPLF | EPRDF | ETHIOPIA


via https://youtu.be/odk6YdND5T0

Ethiopia : እሳትና ጭድ ሊዋሃዱ አይችሉም አነጋጋሪው የ አነጋጋሪው የህወሀት መግለጫ | TPLF | EPRDF...

Saturday 5 October 2019

ተማሪዎች ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ መቀያየር አይችሉም

ተማሪዎች ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ መቀያየር አይችሉም-ሚኒስቴሩ
 
የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው ማሳሰቢያ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ብቻ መማር እንዳለባቸው ጠቅሷል።
በፋዊየፌስቡክገፁባወጣውማሳሰቢያው“ማንኛውም ተማሪ ከተመደበበት ዩኒቨርስቲ ወደሌላ ዩኒቨርስቲ መቀያየር እንደማይቻል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያስታውቃል።” ሲል ጠቅሷል።

ዘንድሮ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከትናንት 11:30 ጀምሮ ይፋ ሆኗል።
ተማሪዎችም የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ለማወቅ
http://twelve.neaea.gov.et/Home/Placement… የሚለውን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ ተብሏል።

የኢትዮጲያ ሙዚቃ ቀማሪው ኤልያስ መልካ ነፍስ ስራዋን አቆመች

የዚህ ታላቅ የጥበብ ሰዉ ስርአተ ቀብር የፊታችን ሰኞ በ9:00 አስኮ በሚገኘዉ ጴጥሮስ ወጳዉሎስ ይፈፀማል ነፍስ ይማር !
Image may contain: 1 person, playing a musical instrument and sitting

Ethiopia : ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ የመስቀል በዓል አከባበር 2012 | Gofa Sawela Zone Meskel...

Tuesday 1 October 2019

Addis Jazz Festival 2019

Image may contain: 5 people, people smiling       
አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል በሰላም ሳውንድስ አዘጋጅነት ዝነኛ እና አንጋፎቹን የኢትዮጵያ አርቲስቶች አለማየሁ እሸቴ እና ሀይሉ መርጊያን ይዞ ቀርቦላችዋል። በተጨማሪም ሳሙኤል ይርጋ፣ክብሮም ብርሃኔ እና ቃየን ላብን ይዘን መጥተናል።
ቦታ - ትግላችን ሀውልት ጥቁር አንበሳ ከፖስታ ቤት ፊትለፊት

Biruh Media

በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና

Biruh Media - ብሩህ ሚዲያ በዎላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና ላይ በቀን 1/9/2016 ዓ.ሞ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝና ከባድ ብ ምክንያት በበልግ ስብልና ሌሎች ንብረ...